“መንግስት ለዜጎች ዘመናዊ፣ ፈጣን፣ ፍትሐዊ እና ከሙስና የጸዳ ዲጂታል አገልግሎትን ለማቅረብ አበክሮ እየሰራ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
በክልሉ ሁለተኛ የሆነው የአርባምንጭ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል የደቡብ ኢትዮጵያ...
Read Moreየደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2022 ዓ.ም ብቁና ተወዳዳሪ የሰው ኃይል በማፍራት ምቹ የስራ ሁኔታ የተረጋገጠበት ዘላቂ የስራ እድል ተፈጥሮ ማየት፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ ሥራ ፈላጊዎችን የመመዝገብ ፣ የማደራጀት ፣ ወደ ሥራ የማስገባት ፣ ኢንተርፕራይዞችን የመደገፍ ፣ የገበያ ትስስርና የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያገኙ የማመቻቸት ፣ ሥራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎችን ፍቃድ መስጠትና የመቆጣጠር ፣ የውጭ አገር ሥራ ስምሪት የሚፈልጉ ዜጎችን የማሰልጠን ፣ የውጭ አገር ሥራ ሰምሪት ኤጀንሲዎችን የመቆጣጠርና ህግና ሥርዓት አክብረው እንዲሰሩ የማድረግ ተግባራትን ያከናውናል።
በክልሉ ሁለተኛ የሆነው የአርባምንጭ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል የደቡብ ኢትዮጵያ...
Read More
"ፈጠራና ቴክኖሎጂ ለሀገር ልማትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በፈጠራ፣ በሳይንስና በቴክኖሎጂ...
Read More
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ከዓለም አቀፍ ሥራወች ድርጅት/ILO/ ጋር በመተባበር በክልሉ በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ...
Read More