“መንግስት ለዜጎች ዘመናዊ፣ ፈጣን፣ ፍትሐዊ እና ከሙስና የጸዳ ዲጂታል አገልግሎትን ለማቅረብ አበክሮ እየሰራ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በክልሉ ሁለተኛ የሆነው የአርባምንጭ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በአርባ ምንጭ ከተማ በተካሄደው የ«መሶብ» የአንድ ማዕከል አገልግሎት...

Read More

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት በክህሎት የበለፀጉ ችግር ፈቺ ዜጎችን በማፍራት ረገድ የጎላ ኃላፊነት እንዳለባቸው ተገለፀ::

"ፈጠራና ቴክኖሎጂ ለሀገር ልማትና ብልጽግና በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በፈጠራ፣ በሳይንስና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ልማትን በማፋጠን ሀገራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ የሚደረጉ ጥረቶችን ለማጠናከር ያለመ የቴክኖሎጂ ኤግዝቢሽን በይፋ ተከፍቷል።...

Read More

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ የአሰሪና ሰራተኛ ዘርፍ ኃላፊ ተወካይ በአቶ ግርማ ሙሉጌታ የተመራ የክልል፣ የዞን እና የከተማ አስተዳደር የሚመለከታቸዉ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች በጌዴኦ ዞን ዉስጥ በቡና ምርት በማህበርና በግል ስራ የተሰማሩ ድርጅቶችን ድጋፍና ክትትል አድርገዋል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ ከዓለም አቀፍ ሥራወች ድርጅት/ILO/ ጋር በመተባበር በክልሉ በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳና ከተማ እንዲሁም በወናጎ ወረዳ በቡና ሥራ ላይ የተሰማሩ የሕብረት ሥራ ማህበራትና የግል ድርጅቶች...

Read More

‎የጋርዱላ ዞን ቴክኒክና ሙያ ተምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጋር የፊርማ ሰነ-ስርዓትና የሥራ ዉል ርክክብ ተካሄደ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ የጋርዱላ ዞን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጋር የፊርማ ስነ-ስርዓትና የሥራ ዉል ርክክብ ስነ-ስርዓት...

Read More

“ደቡብ ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” በሚል መሪ ቃል በአርባ ምንጭ ከተማ የተዘጋጀ ባዛርና ኤግዚቪሽን ተከፈተ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የሥራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ አበባየሁ ታደሰ (ዶ/ር) እና የኢፌድሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ድኤታ አቶ ታረቀኝ ቡሉልታ በተገኙበት "ደቡብ ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ ቃል...

Read More

በገጠር ቀበሌያት ላይ የሥራ ማዕከላትን ለማስከፈት የሚያስችል ክልላዊ የዳሰሳ ጥናት የመጀመሪያ ዙር ሪፖርት ተገመገመ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ የሥራ ስምሪትና ገበያ ልማት ዘርፍ በክልሉ በ4 ዞኖች ዉስጥ በሚገኙ በ12 ወረዳዎች ሥር ባሉ 76 ኢንተርፕራይዞች ላይ በ36 የገጠር ቀበሌያት የሥራ ማዕከላትን ማስከፈት የሚያስችል...

Read More
  • 1
  • 2