‎የጋርዱላ ዞን ቴክኒክና ሙያ ተምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ግንባታ ቀሪ ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጋር የፊርማ ሰነ-ስርዓትና የሥራ ዉል ርክክብ ተካሄደ።