“መንግስት ለዜጎች ዘመናዊ፣ ፈጣን፣ ፍትሐዊ እና ከሙስና የጸዳ ዲጂታል አገልግሎትን ለማቅረብ አበክሮ እየሰራ ይገኛል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
በክልሉ ሁለተኛ የሆነው የአርባምንጭ መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተቋም ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በአርባ ምንጭ ከተማ በተካሄደው የ«መሶብ» የአንድ ማዕከል አገልግሎት...
Read More